Review Fullness Of God International Church In georgia, united-states

Only 50% People Answered Yes For the Poll

like Rating

1 Votes

dislike rating

1 Votes


Fullness Of God International Church


2997 Lawrenceville Hwy


Dekalb,Others


Georgia,United-states - 30084

Detailed description is https://www.youtube.com/user/fullnessofGod123?.
https://www.instagram.com/fgicatl/.
Founding Vision/የአመሠራረት ራዕይ.
.
የእግዚአብሔር ፍጹም ሙላት አመሰራረት:-ቤተክርስቲያኒቷ ለእግዚአብሔር ሰዎቸ ለፓስተር ብርሃን ጫነና.
ለፓስተር መርሲ መሰፍን በተሰጣቸው ራዕይ መሠረት በመኖሪያ ቤታቸው የተጀመረ ሲሆን፣ ዓላማና አፈጻጸሙ.
አብረዋቸው በእግዚአብሔር ፈቃድ ከሚሰሩ ፓስተሮችና አብሮ ሠራተኞች ጋር ነው:: የቤ/ክንዋም ዋናው ሥራም.
በኤፌሶን 3፡19 መሠረት ትውልድን ወደ እግዚአብሔር ፍጹም ሙላት ማምጣት ነው:: ይህንንም ለማድረግ.
በማስተማር፣ በመገሰጽ በመጸለይና አስፈላጊውን ግብዓት ሁሉ በመጠቀም ወደ እግዚአብሔር ፍጹም ሙላት.
ውስጥ ማስገባት ነው::.
ይህን በእግዚአብሔር ባሪያ በኩል እግዚአብሔር ለምድራችን ያመጠውን ራዕይና አሠራር በመከተልና ብዙዎችን ከሲኦል በመታደግ እንደ ታየላቸውና እንደ ታሰበላቸው የልጁን መልክ እስኪመሰሉ ድረስ በተለያየ የእግዚአብሔር ጥበብ ጸጋና እውቀት ጭምር በመጠቀም ወደ ታየልን ፍጹም ሙላት ለመድረስ የሚችል የተዘጋጀ ትውልድ መምራት ነው፡፡.
.
ይህንን ሥራ ለመሥራት ግን እግዚአብሔር ምንም እንኳል በባሪያው ፓስተር ብርሃን ጫነ በኩል ይጀምር እንጂ፣ በራሱና በጥቂት ተባባሪ አብሮ ሠራተኞች ብቻ ከግብ ሊደርስ ስለማይችል ብዙዎችን እግዚአብሔር በራሱ አሠራርና አደራረስ የዚህ ራዕይ ባለቤትና ሥራ አስፈጻሚዎች እያደረገ ይቀጥላል፡፡.
.
ሁሉም የዚህ ራዕይ ተካፋይ የራዕይው ባለቤት ከሆነው ከእግዚአብሔርና የራዕዩ የመጀመሪያ ተቀባይ ከሆነው መሪ ፓስተር ጋር በሆን የራሱን ድርሻና ሥራ በመውሰድ በዚህ ዘመን መሠራት ወዳለበት የእርሱ መለኮታዊ ጥሪ የማስፈጸሚያ ብቃትና መረዳት ልክ ለመግባት አብሮ ሠራተኛ ሆኖ በንቀሣቀስ ከዚህ በፊት ይህንን ራዕይ እዚህ ለማድረስ የተከፈለውን ሁለንተናዊ ጸጋና የእግዚአብሔርን ሀሳብ ባለማደናቀፍና ባለማበላሸት በማስተዋልና በጥንቃቄ በሥራት በአግዚአብሔር ባሪያዎች በኩል የሚመጣውን ትምህርት በመቀበልና ከዚህ ራዕይ ጋር አብሮ በመሥራት የሚቀጥለውን የእግዚአብሔር መንገድ ሊያመቻች ይገባዋል፡፡.
ይህ የእግዚአብሔር ፍጹም ሙላት ቤተክርስቲያን የአብሮ ሠራተኛች የሥራ ኃላፊነት፣ ተግባርና መብት ሰነድ በየጊዜው እየተሻሻለና እነዲሄድ በማድረግና ወደፊት እግዚአብሔር ወደ ቤተክርስቲያኒቱ የማያመጣቸውን የራዕይውን ተቀባዮች በእግዚአብሔር ቃል በማስተማርና በማሳደግ፣ ስህተቶችን በማረምና በመገሰጽ ትውልድ ሁሉ ለእግዚአብሔር መንግሥት ቅድሚያ እንዲሰጥና ሊሄድበት የሚገባውን መርህ ፈር እየቀደደ በኢትዮጵያ ያልነበረና ታይቶ በማይታወቅ ምሳሌያዊ አሠራር ለማነሳሳት የሚያስችልና የእግዚአብሔር ሕዝብ ለጽድቅ የሚያዘጋጅ የከበረ ሰነድ /precious document/ይሆናል፡፡.
.
ከቤተክርስቲያን ጋር አብሮ መስራት አማራጭ ሣይሆነ ግዴታ ስለሆነ ለታላቅ ውጤትና ተሰሚነት ለማግኘት የመጽሐፍ ቅዱስ አስተምህሮ አንዱና ዋንኛው ነው፡፡.
.
አብሮ ሣይሰራ ትንሽ ውጤት ማምጣት ይቻል ይሆናል፤ ነገር ግን በሕብረት ሲሰራ እግዚአብሔርን የበለጠ ደስ የሚያሰኝና ሌላውንም አለም የሚያስገርም ስራ መስራት ይቻላል፡፡.
.
የፍጥረት አለም አሰራር አስገራሚና ድንቅ የሆነውና ውጤቱም እስከዛሬ ያልጠፋው እግዚአብሔር አብ፣ ወልድና መንፈስ ቅዱስ አብረው ስለሠሩት ነው፡፡ (ዘፍ1፡26).
.
እግዚአብሔር በሕብረት ከሠራ ሰው ደግሞ ይህንኑ አርአያ በመከተል ለአንድ ዓላማ ተባብሮና ሕብረት ፈጥሮ ቢሠራ ውጤቱ እርሰ በርስ አፈቃቅሮና አደጋግፎ ከማኖሩም በላይ የእግዚአብሔር መንግስት የበለጠ ማስፋት እንደሚስችል ሳይታለም የተፈታ እውነታ ነው፡፡ (ዘፍ.2፡18)፣ (መክ.
4፡9-10).
.
ብዙ ሰው ስለ ብቸኝነት አስፈላጊነት በርካታና አሣማኝ የሚመስሉ ምክንያቶችን ሊደረድር ይችል ይሆናል፤ ለምሣሌ፡-.
.
• ከልፋት መለየት፣.
.
• ከዚህ ቀደም የተጎዱ ካየ በመፍራት፣.
.
• ስለ ሕብረት የተሳሳተ አመለካከት ኖሮት፣.
.
• ለህብረት አልጠቅምም በሚል የተሳሳተ አመለካከት፣ ወይም ስንፍና፣.
.
• ህብረቱ አይመጥነኝም /Over confidence/ እኔ እበዛለሁ በማለት፣…...
.
ነገር ግን ከመክንያቶች ሁሉ በላይ የሚበረታታውን እውነት የሆነውን የእግዚአብሔርን ቃል መመሪያ ወይም ዳኛ አድርገን ስንነሳ ከላይ የተዘረዘሩትና እነርሱን የሚመስሉ ሌሎች የጠላት ተቃዋሚ ምክንያቶች ሁሉ ድርቅ ይመታቸዋል፡፡.
.
በአርግጥ ሁሉንም ሕብረትና አብሮ ሠራተኛነትን በማስተዋል ካላየናቸው በቀር ጠቃሚና አስፈላጊ እንዳልሆኑ ሁሉ በሌላ በኩል ደግሞ ሰው ከፍጥረቱ ማህበራዊ ስለሆነ ከህብረት ውጪ ሆኖ መኖር እንደሚችል ይታወቃል፡፡ ስለዚህ መጽሐፍ ቅዱስ ያን ሕብርት ሊሠራን ወይም ሊሰብረን እንደሚችል በብዙ ምሣሌዎች ያስረዳናለ፡፡.
.
ሁሉም የሚኖረው የማንነቱን ያህል ሳይሆን በተረዳው መጠን ስለሆነ አንድ አብሮ ሠራተኛ በቦታው ፍሬ የማያፈራ ከሆነ ወይ ራሱን ያነሣ አልያም እግዚአብሔር አንስቶት ፍሬ የሚያፈራበትን ብልሃት ሁሉ ቤተ ክርስቲያን ታመቻችለታለች፡፡

Established in the recent years Fullness of God International Church in dekalb , georgia in united-states.


This is a well known establihment acts as one-stop destination servicing customers both local and from other of the city.

Over the course of its journey , this business has establihed a firm hold in the [category].

The belief that customer satisfaction is an important as it products and services , have helped this establihment garner a vast base of customers and continue to grow day by day

Foods is provided with high quality and are pretty much the highlight in all the events in our lives.

Sweets and food are the ideal combination for any foodies to try and this Fullness of God International Church is famous for the same.

This has helped them build up a loyal customer base.

They have started a long journey and ever since they have ensure the customer base remains the same and growing month on month.

As they are located in favourable location , becomes the most wanted space for the tourist.

For any kind and assistance , it is better to contact them directly during their business hours.

Premises has a wide parking area and need to avail special permissions for parking.

Pets inside the premises are not allowed and require additional permission.

Cashless payments are available and extra charges for the credit cards are levid.

They are listed in many of the food delivery networks for home delivery with appropriate charges.

They accept cards , cash and other modes of payments

Tips are not actually encouraged but customers are willing to offer any benefit as needed.

There you can find the answers of the questions asked by some of our users about this property.

This business employs inviduals that are dedicated towards their respective roles and put in a lot of effort to achieve the common vision and goals.

It is a effortless task in communiting to this establishment as there are various modes available to reach this location.

The establishment has flexible working timings for the employees and has good hygene maintained at all times.

They support bulk and party orders to support customers of all needs.

Frequently Asked Questions About This Location

Qus: 1).what is the mode of payment accepted ?

Ans: Cash , Credit Card and Wallets

Qus: 2).What are the hours of operation ?

Ans: Open all days mostly from 9:30 to 8:30 and exceptions on Sundays. Call them before going to the location.

Qus: 3).Do they have online website?

Ans: Yes . They do have. Online website is - Website Link

Qus: 4).What is the Latitude & Longtitude Of the location?

Ans: Latitude of the location is 33.82924 Longtitude of the location is - -84.24858

Qus: 5).What is the phone number Of the location?

Ans: Phone number of the location is - (404) 579-3552

Qus: 6).What is the email of the business?

Ans: Email address is - [email protected]