comparemela.com

Review Amhara Rural Roads Construction Agency Bahir Dar Ethiopia In west-gojjam, amhara, ethiopia | Construction In West Gojjam

Only 50% People Answered Yes For the Poll

like Rating

1 Votes

dislike rating

1 Votes


Amhara Rural Roads Construction Agency Bahir Dar Ethiopia



West-gojjam,


Amhara,Ethiopia - +251582201711


Noreply@comparemela.com

Detailed description is It is a non-profitable organization found in Amhara region working on road infrastructure development.
.
የአማራ ገጠር መንገዶች ባለስልጣን ከየት ወደየት.
.
.
የፌዴራል መንግስት የክልል መንግስታት መፈጠርን ተከትሎ ሁሉም የገጠር መንገድ ግንባታዎች፣ ጥገናዎችና በጀታቸው ከመጋቢት ወር 1985 ዓ.ም ጀምሮ ከኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን ወደ ክልል መንግስታት እንዲዛወሩ አደረገ፡፡ በመሆኑም የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን ኘሮጀክቶችን፣ የሰው ኃይላቸውን፣ መሳሪያና ሌሎች ቁሳቁሶችን ለየክልል ስራና ከተማ ልማት ቢሮዎች አስረከበ፡፡ የአማራ ክልል ስራና ከተማ ልማት ቢሮም በክልሉ የሚገኙ የገጠር መንገዶችን ተረክቦ የገጠር መንገዶች መምሪያ አቋቋመ፡፡የፌዴራል መንግስት የክልል መንግስታት መፈጠርን ተከትሎ ሁሉም የገጠር መንገድ ግንባታዎች፣ ጥገናዎችና በጀታቸው ከመጋቢት ወር 1985 ዓ.ም ጀምሮ ከኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን ወደ ክልል መንግስታት እንዲዛወሩ አደረገ፡፡ በመሆኑም የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን ኘሮጀክቶችን፣ የሰው ኃይላቸውን፣ መሳሪያና ሌሎች ቁሳቁሶችን ለየክልል ስራና ከተማ ልማት ቢሮዎች አስረከበ፡፡ የአማራ ክልል ስራና ከተማ ልማት ቢሮም በክልሉ የሚገኙ የገጠር መንገዶችን ተረክቦ የገጠር መንገዶች መምሪያ አቋቋመ፡፡.
.
.
የገጠር መንገዶች መስፋፋት ለክልሉ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ልማት መፋጠን ወሳኝ በመሆኑ ላይ የበለጠ ግንዛቤ ስለተፈጠረና በቦርድ የሚተዳደር፣ የተጠናከረ፣ ቀልጣፋ ቢሮክራሲ የሚጠቀም የገጠር መንገዶች ተቋም ማደራጀት በማስፈለጉ የገጠር መንገዶች መምሪያ የሚለው ከስራና ከተማ ልማት ተገንጥሎ ጥቅምት 1987 ዓ.ም ራሱን ችሎ መጀመሪያ በድርጅት ቀጥሎ በባለስልጣን ደረጃ ተቋቋመ፡፡የገጠር መንገዶች መስፋፋት ለክልሉ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ልማት መፋጠን ወሳኝ በመሆኑ ላይ የበለጠ ግንዛቤ ስለተፈጠረና በቦርድ የሚተዳደር፣ የተጠናከረ፣ ቀልጣፋ ቢሮክራሲ የሚጠቀም የገጠር መንገዶች ተቋም ማደራጀት በማስፈለጉ የገጠር መንገዶች መምሪያ የሚለው ከስራና ከተማ ልማት ተገንጥሎ ጥቅምት 1987 ዓ.ም ራሱን ችሎ መጀመሪያ በድርጅት ቀጥሎ በባለስልጣን ደረጃ ተቋቋመ፡፡.
.
.
የአማራ ገጠር መንገዶች ባለስልጣን ከተቋቋመ ጊዜ ጀመሮ እስከ 2002 ዓ.ም መጨረሻ ድረስ 2756 ኪ.ሜ የአዲስ መንገድ ግንባታ ስራ ያከናወነ ሲሆን በኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን፣ በህብረተሰቡና በሌሎች መንግስታዊና መንግስታዊ ባልሆኑ ድርጅቶች አማካኝነት 4861.9 ኪ.ሜ የአዲስ መንገድ ግንባታ ስራ ተከናውኗል፡፡ ይህም የክልሉን የመንገድ ኔትወርክ በ1986 ዓ.ም ከነበረበት 3918.6 ኪ.ሜ በ2002 ዓ.ም መጨረሻ ወደ 7617.9 ኪ.ሜ አሳድጐታል፡፡ በመሆኑም በ1987 ዓ.ም በ1000 ኪ.ሜ ስኩዬር 20 ኪ.ሜ የነበረውን የክልሉ የመንገድ ሽፋን በ2002 ዓ.ም መጨረሻ 48 ኪ.ሜ በማድረስ የመንገድ ሽፋኑን ከእጥፍ በላይ ማሳደግ ተችሏል፡፡ በመልሶ ግንባታና ተከታታይ ጥገና የበርካታ ነባር መንገዶች የጥራት ደረጃም እንዲሻሻል ተደርጓል፡፡የአማራ ገጠር መንገዶች ባለስልጣን ከተቋቋመ ጊዜ ጀመሮ እስከ 2002 ዓ.ም መጨረሻ ድረስ 2756 ኪ.ሜ የአዲስ መንገድ ግንባታ ስራ ያከናወነ ሲሆን በኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን፣ በህብረተሰቡና በሌሎች መንግስታዊና መንግስታዊ ባልሆኑ ድርጅቶች አማካኝነት 4861.9 ኪ.ሜ የአዲስ መንገድ ግንባታ ስራ ተከናውኗል፡፡ ይህም የክልሉን የመንገድ ኔትወርክ በ1986 ዓ.ም ከነበረበት 3918.6 ኪ.ሜ በ2002 ዓ.ም መጨረሻ ወደ 7617.9 ኪ.ሜ አሳድጐታል፡፡ በመሆኑም በ1987 ዓ.ም በ1000 ኪ.ሜ ስኩዬር 20 ኪ.ሜ የነበረውን የክልሉ የመንገድ ሽፋን በ2002 ዓ.ም መጨረሻ 48 ኪ.ሜ በማድረስ የመንገድ ሽፋኑን ከእጥፍ በላይ ማሳደግ ተችሏል፡፡ በመልሶ ግንባታና ተከታታይ ጥገና የበርካታ ነባር መንገዶች የጥራት ደረጃም እንዲሻሻል ተደርጓል፡፡.
.
.
በክልሉ ከሚገኘው 7617.9 ኪ.ሜ ጠቅላላ የመንገድ ኔትወርክ 3665.6 ኪ.ሜ የሚሆነው በባለስልጣኑ ስር የሚተዳደር ሲሆን 3952.3 ኪ.ሜ የሚሆነው ደግሞ በኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን የሚተዳደር ነው፡፡በክልሉ ከሚገኘው 7617.9 ኪ.ሜ ጠቅላላ የመንገድ ኔትወርክ 3665.6 ኪ.ሜ የሚሆነው በባለስልጣኑ ስር የሚተዳደር ሲሆን 3952.3 ኪ.ሜ የሚሆነው ደግሞ በኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን የሚተዳደር ነው፡፡.
.
.
የነባር መንገዶች ጥገና ስራ በተመለከተ መንገዶች በየጊዜው ካልተጠኑ አገልግሎት እስከ ማቆም ሊደርሱ ስለሚችሉ ጥገና ያስፈልጋቸዋል፡፡ በመሆኑም ባለስልጣኑ ቀላልና ተከታታይ ጥገና፣ ወቅታዊ ጥገናና ድንገተኛ ጥገና ስራ በባለስልጣኑ ስር ባሉ የጎንደር፣ጐጃም፣ወሎና ደብረብርሃን የገጠር መንገድ ጥገና ጽ/ቤቶች አማካኝነት እየተከናወነ ይገኛል፡፡ በክልሉ እስከ 1991 ዓ.ም ድረስ ከፍተኛ የሆነ የመንገድ መሰረተ-ልማት አለመስፋፋት ችግርና የበጀት እጥረትም ስለነበር በአብዛኛው ትኩረት ይሰጥ የነበረው ለአዲስ መንገዶች ግንባታ ስራ በመሆኑ ለነባር መንገዶች ጥገና ብዙም ትኩረት አይሰጥም ነበር፡፡ ከ1991 ዓ.ም ወዲህ ግን በክልሉ የመንገድ መሰረተ ልማትን በማስፋፋት ከዋና መንገድ ጋር ያልተገናኙ በርካታ ወረዳዎች እንደዲገናኙ በመደረጉና በፌዴራል ደረጃ የመንገድ ፈንድ ጽ/ቤት ተቋቁሞ ለጥገና ስራ የበጀት ምንጭ እየሆነ በመምጣቱ ከግንባታው ጐን ለጐን የነባር መንገዶች ጥገና ስራም ትኩረት ተሰጥቶት በስፋት እየተሰራ ይገኛል፡፡ በመሆኑም ከ1992-2002 ዓ.ም መጨረሻ ባሉት ዓመታት በመደበኛና ወቅታዊ የጥገና ዓይነቶች 16665 ኪ.ሜ የነባር ገጠር መንገዶች ጥገና ስራ ተከናውኗል፡፡ በባለስልጣኑ አስተዳደር ስር ያሉ ነባር የገጠር መንገዶች የጥገና ሽፋን ለማሳደግ በተደረገው ጥረት በ1992 ዓ.ም 16.5% የነበረውን የነባር መንገዶች ጥገና ሽፋን በ2002 ዓ.ም መጨረሻ 88.3% ማድረስ ተችሏል፡፡የነባር መንገዶች ጥገና ስራ በተመለከተ መንገዶች በየጊዜው ካልተጠኑ አገልግሎት እስከ ማቆም ሊደርሱ ስለሚችሉ ጥገና ያስፈልጋቸዋል፡፡ በመሆኑም ባለስልጣኑ ቀላልና ተከታታይ ጥገና፣ ወቅታዊ ጥገናና ድንገተኛ ጥገና ስራ በባለስልጣኑ ስር ባሉ የጎንደር፣ጐጃም፣ወሎና ደብረብርሃን የገጠር መንገድ ጥገና ጽ/ቤቶች አማካኝነት እየተከናወነ ይገኛል፡፡ በክልሉ እስከ 1991 ዓ.ም ድረስ ከፍተኛ የሆነ የመንገድ መሰረተ-ልማት አለመስፋፋት ችግርና የበጀት እጥረትም ስለነበር በአብዛኛው ትኩረት ይሰጥ የነበረው ለአዲስ መንገዶች ግንባታ ስራ በመሆኑ ለነባር መንገዶች ጥገና ብዙም ትኩረት አይሰጥም ነበር፡፡ ከ1991 ዓ.ም ወዲህ ግን በክልሉ የመንገድ መሰረተ ልማትን በማስፋፋት ከዋና መንገድ ጋር ያልተገናኙ በርካታ ወረዳዎች እንደዲገናኙ በመደረጉና በፌዴራል ደረጃ የመንገድ ፈንድ ጽ/ቤት ተቋቁሞ ለጥገና ስራ የበጀት ምንጭ እየሆነ በመምጣቱ ከግንባታው ጐን ለጐን የነባር መንገዶች ጥገና ስራም ትኩረት ተሰጥቶት በስፋት እየተሰራ ይገኛል፡፡ በመሆኑም ከ1992-2002 ዓ.ም መጨረሻ ባሉት ዓመታት በመደበኛና ወቅታዊ የጥገና ዓይነቶች 16665 ኪ.ሜ የነባር ገጠር መንገዶች ጥገና ስራ ተከናውኗል፡፡ በባለስልጣኑ አስተዳደር ስር ያሉ ነባር የገጠር መንገዶች የጥገና ሽፋን ለማሳደግ በተደረገው ጥረት በ1992 ዓ.ም 16.5% የነበረውን የነባር መንገዶች ጥገና ሽፋን በ2002 ዓ.ም መጨረሻ 88.3% ማድረስ ተችሏል፡፡.
.
.
ባለስልጣኑ በክልሉ የመንገድ መሰረተ ልማትን በማስፋፋት ለህብረተሰቡ የበለጠ ተደራሽ ለመሆን ያስችለው ዘንድ የመፈፀምና የማስፈፀም አቅሙን ከጊዜ ወደ ጊዜ እንዲያጐለብት የክልሉ መንግስት በተለይም በአለት አምስት አመታት የባለስልጣኑ አቅም በሰው ኃይል፣ በግንባታ መሳሪያ፣ በፋይናንስ፣ በአሰራርና በአደረጃጀት እንዲጠናከር ልዩ ትኩረት ሰጥቶ ድጋፍ በማድረጉ ባለስልጣኑ በአምስት አመቱ የመንገድ ዘርፍ ልማት በመርሃ ግብር ከ100% በላይ አፈፃፀም በማስመዝገብ ስኬታማ በሆነ መልኩ አጠናቋል፡፡ባለስልጣኑ በክልሉ የመንገድ መሰረተ ልማትን በማስፋፋት ለህብረተሰቡ የበለጠ ተደራሽ ለመሆን ያስችለው ዘንድ የመፈፀምና የማስፈፀም አቅሙን ከጊዜ ወደ ጊዜ እንዲያጐለብት የክልሉ መንግስት በተለይም በአለት አምስት አመታት የባለስልጣኑ አቅም በሰው ኃይል፣ በግንባታ መሳሪያ፣ በፋይናንስ፣ በአሰራርና በአደረጃጀት እንዲጠናከር ልዩ ትኩረት ሰጥቶ ድጋፍ በማድረጉ ባለስልጣኑ በአምስት አመቱ የመንገድ ዘርፍ ልማት በመርሃ ግብር ከ100% በላይ አፈፃፀም በማስመዝገብ ስኬታማ በሆነ መልኩ አጠናቋል፡፡.
.
.
ባለስልጣኑ እስከ 1997 ዓ.ም ከ7 በማይበልጡ ኘሮጀክቶች የግንባታ ስራ ያከናውን የነበረ ሲሆን በአሁኑ ወቅት በአንድ ጊዜ 21 የራስ ኃይል የግንባታ ኘሮጀክትን ከፍቶ የግንባታ ስራ መስራትና 21 ኘሮጀክቶችን በአግባቡ መምራት በሚችልበት ደረጃ ላይ አቅሙን አሳድጓል፡፡ በመሆኑም በቀጣይ 5 ዓመታት ተግባራዊ ለማድረግ የተዘጋጀውን የእድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ ለማሳካት ከሚኖረው ቁልፍ ሚና አንፃር የገጠር መንገድ መሰረተ ልማትን ማስፋፋት ወሳኝ ቅደመ ሁኔታ ነው፡፡ ባለስልጣኑ ይህንን ተልዕኮ ባገናዘበ መልኩ የአምስት አመት የመንገድ ዘርፍ ልማት ዕቅድ ያዘጋጀ ሲሆን ከፍተኛ የገጠር መንገዶች ግንባታ በማከናወን በ5 ዓመቱ መጨረሻ የክልሉን የመንገድ ኔትወርክ አሁን ካለበት 7617.9 ኪ.ሜ ወደ 11617 ኪ.ሜ በማሳደግ የመንገድ ሽፋኑን አሁን ካለበት በ1000 ካሬ .ኪ.ሜ 48 ኪ.ሜትር ወደ 74 ኪ.ሜትር ለማድረስ ዕቅድ ተይዟል፡፡ በ5 ዓመቱ መጨረሻ የነባር ገጠርመንገዶች ጥገና ሽፋንም አሁን ከአለበት 88.3% ወደ 95% የሚደርስ ይሆናል፡፡ባለስልጣኑ እስከ 1997 ዓ.ም ከ7 በማይበልጡ ኘሮጀክቶች የግንባታ ስራ ያከናውን የነበረ ሲሆን በአሁኑ ወቅት በአንድ ጊዜ 21 የራስ ኃይል የግንባታ ኘሮጀክትን ከፍቶ የግንባታ ስራ መስራትና 21 ኘሮጀክቶችን በአግባቡ መምራት በሚችልበት ደረጃ ላይ አቅሙን አሳድጓል፡፡ በመሆኑም በቀጣይ 5 ዓመታት ተግባራዊ ለማድረግ የተዘጋጀውን የእድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ ለማሳካት ከሚኖረው ቁልፍ ሚና አንፃር የገጠር መንገድ መሰረተ ልማትን ማስፋፋት ወሳኝ ቅደመ ሁኔታ ነው፡፡ ባለስልጣኑ ይህንን ተልዕኮ ባገናዘበ መልኩ የአምስት አመት የመንገድ ዘርፍ ልማት ዕቅድ ያዘጋጀ ሲሆን ከፍተኛ የገጠር መንገዶች ግንባታ በማከናወን በ5 ዓመቱ መጨረሻ የክልሉን የመንገድ ኔትወርክ አሁን ካለበት 7617.9 ኪ.ሜ ወደ 11617 ኪ.ሜ በማሳደግ የመንገድ ሽፋኑን አሁን ካለበት በ1000 ካሬ .ኪ.ሜ 48 ኪ.ሜትር ወደ 74 ኪ.ሜትር ለማድረስ ዕቅድ ተይዟል፡፡ በ5 ዓመቱ መጨረሻ የነባር ገጠርመንገዶች ጥገና ሽፋንም አሁን ከአለበት 88.3% ወደ 95% የሚደርስ ይሆናል፡፡.
.
.
በሌላ መልኩ ሁሉን አቀፍ የገጠር መንገድ ተደራሽነት ኘሮግራም (universal Rural Road Access Program) አማካኝነት በሁሉም የገጠር ቀበሌዎች ክረምት ከበጋ የሚያስኬድ መንገድ በመገንባት የቀበሌ ማዕከላቱን ከዋናና አገናኝ መንገዶች ጋር ለማገናኘት በተሰበሰበ መረጃ ከ3113 የገጠር ቀበሌዎች መካከል 918 ቀበሌዎች ከዋናና አገናኝ መንገዶች ጋር የተገናኙ ሲሆን ቀሪ 2195 ቀበሌዎችን ለማገናኘት በአምስት አመቱ የእድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ 18000 ኪ.ሜትር የቀበሌ መንገዶች ግንባታ ለማከናወን ዕቅድ ተይዟል፡፡ በአምስት አመቱ የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ በመደበኛና ወቅታዊ የጥገና አይነቶች 34640 ኪ.ሜትር የቀበሌ መንገዶች ጥገና ለመስራትም ታቅዷል፡፡በሌላ መልኩ ሁሉን አቀፍ የገጠር መንገድ ተደራሽነት ኘሮግራም (universal Rural Road Access Program) አማካኝነት በሁሉም የገጠር ቀበሌዎች ክረምት ከበጋ የሚያስኬድ መንገድ በመገንባት የቀበሌ ማዕከላቱን ከዋናና አገናኝ መንገዶች ጋር ለማገናኘት በተሰበሰበ መረጃ ከ3113 የገጠር ቀበሌዎች መካከል 918 ቀበሌዎች ከዋናና አገናኝ መንገዶች ጋር የተገናኙ ሲሆን ቀሪ 2195 ቀበሌዎችን ለማገናኘት በአምስት አመቱ የእድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ 18000 ኪ.ሜትር የቀበሌ መንገዶች ግንባታ ለማከናወን ዕቅድ ተይዟል፡፡ በአምስት አመቱ የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ በመደበኛና ወቅታዊ የጥገና አይነቶች 34640 ኪ.ሜትር የቀበሌ መንገዶች ጥገና ለመስራትም ታቅዷል፡፡.
.
.
የባለስልጣኑን የመፈፀምና የማስፈፀም አቅም የበለጠ በማጠናከርና የተፈጠረውን አቅም አሟጦ በመጠቀም እንዲሁም የክልሉን ህብረተሰብ ከመቸውም ጊዜ በላቀ ደረጃ በመንገድ ልማት ስራው የሚሳተፍበትን ምቹ ሁኔታ በመፍጠር የአምስት አመቱን ዕቅድ ተግባራዊ ለማድረግ ጥረት ይደረጋል፡፡የባለስልጣኑን የመፈፀምና የማስፈፀም አቅም የበለጠ በማጠናከርና የተፈጠረውን አቅም አሟጦ በመጠቀም እንዲሁም የክልሉን ህብረተሰብ ከመቸውም ጊዜ በላቀ ደረጃ በመንገድ ልማት ስራው የሚሳተፍበትን ምቹ ሁኔታ በመፍጠር የአምስት አመቱን ዕቅድ ተግባራዊ ለማድረግ ጥረት ይደረጋል፡፡.


Established in the recent years amhara rural roads construction agency bahir dar ethiopia in west-gojjam , amhara in ethiopia.


This is a well known establihment acts as one-stop destination servicing customers both local and from other of the city.

Over the course of its journey , this business has establihed a firm hold in the [category].

The belief that customer satisfaction is an important as it products and services , have helped this establihment garner a vast base of customers and continue to grow day by day

Foods is provided with high quality and are pretty much the highlight in all the events in our lives.

Sweets and food are the ideal combination for any foodies to try and this amhara rural roads construction agency bahir dar ethiopia is famous for the same.

This has helped them build up a loyal customer base.

They have started a long journey and ever since they have ensure the customer base remains the same and growing month on month.

As they are located in favourable location , becomes the most wanted space for the tourist.

For any kind and assistance , it is better to contact them directly during their business hours.

Premises has a wide parking area and need to avail special permissions for parking.

Pets inside the premises are not allowed and require additional permission.

Cashless payments are available and extra charges for the credit cards are levid.

They are listed in many of the food delivery networks for home delivery with appropriate charges.

They accept cards , cash and other modes of payments

Tips are not actually encouraged but customers are willing to offer any benefit as needed.

There you can find the answers of the questions asked by some of our users about this property.

This business employs inviduals that are dedicated towards their respective roles and put in a lot of effort to achieve the common vision and goals.

It is a effortless task in communiting to this establishment as there are various modes available to reach this location.

The establishment has flexible working timings for the employees and has good hygene maintained at all times.

They support bulk and party orders to support customers of all needs.


vimarsana © 2020. All Rights Reserved.